በዓለ ዕርገት/Feast of the Ascension of Christ
በዓለ ትንሳኤ/Easter
በዓለ ስቅለት/Good Friday(Crucifixion Day)
ጸሎተ ሐሙስ/Holy Thursday
በዓለ ሆሳዕና/Palm Sunday
በዓለ ደብረ ዘይት/Feast Mount Olives
ዐቢይ ጾም/Holy Great Fast
ጾመ ነነዌ/Nineveh Fast
የጥምቀት በዓል/The Holy Epiphany
ጥምቀት፦ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በባህረ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ መጠመቁን እያሰብን የምናከብራው በዓል ነው። የሚከበረውም ጥር 11 ቀን ነው። ማቴ. 3፥13
የልደት በዓል/The Holy Nativity Feast
ልደት፦ እግዚአብሔር አዳምን ለማዳን በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት ጊዜው ሲደርስ ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በቤተልሔም አውራጃ በበጎች ግርግም የተወለደበት ዕለት የሚታሰብበት ነው፡፡ የሚከበረውም ታህሣስ 29 ወይም በ4ዓመት አንድ ጊዜ በዘመነ ዮሐንስ (ጳጉሜን 6 ሲሆን) ታህሣስ 28 ይከበራል። ሉቃ. 2፥1