ልደት፦ እግዚአብሔር አዳምን ለማዳን በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት ጊዜው ሲደርስ ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በቤተልሔም አውራጃ በበጎች ግርግም የተወለደበት ዕለት የሚታሰብበት ነው፡፡ የሚከበረውም ታህሣስ 29 ወይም በ4ዓመት አንድ ጊዜ በዘመነ ዮሐንስ (ጳጉሜን 6 ሲሆን) ታህሣስ 28 ይከበራል። ሉቃ. 2፥1